እንኳን ወደ ዳላስ ፎርትወርዝ የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ መገናኛ በደህና መጡ። በዳላስ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጠቃሚ መረጃዎችን፣ ባህላዊ ዝግጅቶችን፣ እና የማህበረሰብ ድጋፍ አገልግሎቶችን እናቀርባለን። Welcome to the official hub of the Ethiopian community in Dallas-Fort Worth (DFW). Find resources, cultural events, and community services.